Read, copy, and download the Yene Mar lyrics LRC file, which provides synchronized music subtitles for the song Yene Mar by Abdu Kiar from the album Tikur Anbessa. Our LRC file is created using the free "LRC File Maker" tool and matches the official length of the song, which is 04:55.12. Additionally, you can download the lyrics in TXT (.txt), SRT (.srt), and PDF (.pdf) formats.
[ti:Yene Mar]
[ar:Abdu Kiar]
[al:Tikur Anbessa]
[lang:English]
[length:04:55.12]
[by:Jun]
[re:www.rclyricsband.com]
[ve:v0.0.5]
[00:00.00]
[00:23.57]የቱ ውበት ነው እንዳንቺ የተዋጣለት
[00:27.71]የቱ አመል ነው እንከን የማይገኝለት
[00:31.05]ልብን ወስዶ መንፈስን የሚገዛ
[00:35.25]የሚያሸንፍ ቀን በቀን የሚበዛ
[00:39.40]ይሄ ሁሉ መባረክና ማማር
[00:42.23]ከየት ነው ምንጩ ንገሪኝ እስቲ የኔ ማር
[00:47.14]የኔ ማር የኔ ማር
[00:51.00]የኔ ማር የኔ ማር
[01:02.59]ውበት ቁንጅናሽን በቃል ለማስረዳት
[01:08.49]የቋንቋ እውቀት ያለው ያስፈልጋል ረዳት
[01:11.99]ቃላት ላይ ፊደል ላይ ስልጣን የሌለው ሰው
[01:15.69]አይችልም አይችልም ውበትሽን ሊገልጸው
[01:19.73]ውበት ቁንጅናሽን በቃል ለማስረዳት
[01:24.39]የቋንቋ እውቀት ያለው ያስፈልጋል ረዳት
[01:27.96]ቃላት ላይ ፊደል ላይ ስልጣን የሌለው ሰው
[01:31.82]አይችልም አይችልም ውበትሽን ሊገልጸው
[01:36.87]ቆንጆ ናት መቼ ይገልጽሻል
[01:39.87]ቁም ነገር አስቀርቶብሻል
[01:42.09]ጥሩ ናት መቼ ይገልጽሻል
[01:45.21]ውበትን ይደብቅብሻል
[01:48.42]የኔ ማር ቃል እስካገኝ ድረስ
[01:51.74]የኔ ማር የሚሄድ ካንቺ ጋር
[01:53.93]የኔ ማር ዝም ብዬ ልውደድሽ
[01:57.57]የኔ ማር እያልኩሽ የኔ ማር
[01:59.77]የኔ ማር የኔ ማር
[02:04.33]የኔ ማር የኔ ማር
[02:31.13]የቱ ውበት ነው እንዳንቺ የተዋጣለት
[02:43.16]የቱ አመል ነው እንከን የማይገኝለት
[02:47.65]ልብን ወስዶ መንፈስን የሚገዛ
[02:51.61]የሚያሸንፍ ቀን በቀን የሚበዛ
[02:56.88]ይሄ ሁሉ መባረክ እና ማማር
[02:59.41]ከየት ነው ምንጩ ንገሪኝ እስቲ የኔ ማር
[03:02.57]የኔ ማር የኔ ማር
[03:11.90]የኔ ማር የኔ ማር
[03:20.20]የማማርሽ ዝና ተዳርሶልሽ ባለም
[03:25.73]ስታምር ስታምር የማይልሽ የለም
[03:28.62]የውበት መለኪያው ሳይለካ ኖሮ
[03:33.31]ውበት ማለት አንቺ ሆነሻል ዘንድሮ
[03:37.42]የማማርሽ ዝና ተዳርሶልሽ ባለም
[03:40.81]ስታምር ስታምር የማይልሽ የለም
[03:45.07]የውበት መለኪያው ራሱ ተለክቶ
[03:49.06]መለካቱን ትቷል ባንቺ ተተክቶ
[03:53.70]ቆንጆ ናት መቼ ይገልጽሻል
[03:56.39]ቁም ነገር አስቀርቶብሻል
[03:59.83]ጥሩ ናት መቼ ይገልጽሻል
[04:02.50]ውበትን ይደብቅብሻል
[04:05.44]የኔ ማር ቃል እስካገኝ ድረስ
[04:08.17]የኔ ማር የሚሄድ ካንቺ ጋር
[04:12.13]የኔ ማር ዝም ብዬ ልውደድሽ
[04:14.98]የኔ ማር እያልኩሽ የኔ ማር
[04:17.64]የኔ ማር የኔ ማር
[04:21.90]የኔ ማር የኔ ማር
[04:26.59]የኔ ማር የኔ ማር
[04:30.53]የኔ ማር የኔ ማር
[04:50.12]RCLyricsBand.Com
This LRC file may not match your music if the duration is not the same. Click Edit below and simply apply an offset (+0.10 sec, -0.10 sec, etc.)
You May Listen Yene Mar by Abdu Kiar
1. Who is the singer of "Yene Mar" song?
⇒ Abdu Kiar has sung the song "Yene Mar".
2. Which album is the "Yene Mar" song from?
⇒ The song "Yene Mar" is from the album Tikur Anbessa.
3. In which language is the "Yene Mar" song composed?
⇒ The song "Yene Mar" is composed in the English language.
4. What is the official duration of the "Yene Mar" song?
⇒ The official duration of "Yene Mar" is 04:55.12.
5. Can I reupload this LRC file on the internet?
⇒ Sorry, you are not allowed to reupload this LRC file on the internet without permission. This is only for your personal use.
6. Does this LRC file perfectly match the official song?
⇒ Yes, it does most of the time, but sometimes you may need to apply an offset using our tool, LRC File Maker (e.g., +10 or -10).
Abdu Kiar - Yene Mar