Read, copy, and download the Altenetatelnm lyrics LRC file, which provides synchronized music subtitles for the song Altenetatelnm by Abdu Kiar from the album Tikur Anbessa. Our LRC file is created using the free "LRC File Maker" tool and matches the official length of the song, which is 06:29.90. Additionally, you can download the lyrics in TXT (.txt), SRT (.srt), and PDF (.pdf) formats.
[ti:Altenetatelnm]
[ar:Abdu Kiar]
[al:Tikur Anbessa]
[lang:English]
[length:06:29.90]
[by:Jun]
[re:www.rclyricsband.com]
[ve:v0.0.5]
[00:00.00]
[00:16.73]አልተነጣጠልንም 2x
[00:20.29]ድንበርና ካርታ ክልል ቢኖረንም
[00:24.45]አልተነጣጠልንም
[00:47.17]በአንዱ ዘመን ታክ ያንድ ሀገር ተብሎ
[00:52.59]በሌላኛው ዘመን ሲሄድ ተነጥሎ
[00:58.83]ታሪክና ጊዜ ድንበርን ሲያሰምሩ
[01:04.91]ፍቅርና ሙዚቃ 2x
[01:08.98]በሰው ልብ ውስጥ ቀሩ
[01:12.98]በደቡብ ዘፈን ጭፈራ
[01:15.03]ሲቀልጥ አደረ አስመራ
[01:21.70]ዘፈን ተከፍቶ ኦሮሚያ
[01:23.71]ተጨፈረበት ኬኒያ
[01:30.73]ሀረቢ ቋንቋው ሳይገባን
[01:32.68]ስንቱን ሰምተናል ከሱዳን
[01:40.07]ጅቡቲ ሱማሌ ደስታ
[01:42.06]ማን ይችለዋል በእስክስታ
[01:49.10]አንድ ነን እኛ አንድ ነን
[01:52.81]ኧረ እኛ አንድ ነን
[01:57.47]ከድንበሮቹ በፊት ድሮም አንድ ነን
[02:01.37]አንድ ነን እኛ አንድ ነን
[02:03.39]ኧረ እኛ አንድ ነን
[02:11.66]ማንም አይለየን
[02:30.13]አልተነጣጠልንም 2x
[02:34.58]ድንበርና ካርታ ክልል ቢኖረንም
[02:37.69]አልተነጣጠልንም
[02:59.79]አንድ አንጀራ በልተን አንድ ቋንቀዋ አውርተን
[03:06.24]በፍቅር በሰላም ተዛምደን ተዋልደን
[03:12.31]ድንበሩ ሲሰመር ሁለት ቢያረገንም
[03:18.35]ደማችን አንድ ነው ነፍሳችን አንድ ነው
[03:22.29]አልተነጣጠንም
[03:26.55]ተራ ጊዜያዊ ልዩነት
[03:28.13]የሚሰበር ነው በአንድነት
[03:35.13]እህቴም እንዳትታለይ
[03:37.14]ለዘረኝነት እምቢ በይ
[03:43.95]ወንድሜም እንዳትታለይ
[03:46.48]ለዘረኝነት እምቢ በል
[03:53.43]ቋንቋና ብሄር ቢለያይ
[03:55.22]ፍቅር ያኖረናል በአንድ ላይ
[04:02.52]አንድ ነን እኛ አንድ ነን
[04:04.16]ኧረ እኛ አንድ ነን
[04:10.69]ከድንበሮቹ በፊት ድሮም አንድ ነን
[04:14.68]አንድ ነን እኛ አንድ ነን
[04:16.33]ኧረ እኛ አንድ ነን
[04:24.97]ማንም አይለየን
[04:34.80]ያሳደገኝ ባህል ትውልድ እና እድገቴ
[04:40.83]እድሜ ልክ ኑሮዬ ፍቅርና እምነቴ
[04:46.99]ድንገት ባንዲት ጀንበር በል ተወው ተብዬ
[04:53.05]ይኧው እጮሀለው አዲስ ማንነቴን አልቀበል ብዬ
[05:00.61]በደቡብ ዘፈን ጭፈራ
[05:02.31]ሲቀልጥ አደረ አስመራ
[05:09.36]ዘፈን ተከፍቶ ኦሮሚያ
[05:11.73]ተጨፈረበት ኬኒያ
[05:18.73]ሀረቢ ቋንቋው ሳይገባን
[05:20.74]ስንቱን ሰምተናል ከሱዳን
[05:28.06]ጅቡቲ ሱማሌ ደስታ
[05:29.75]ማን ይችለዋል በእስክስታ
[05:37.27]አንድ ነን እኛ አንድ ነን
[05:39.65]ኧረ እኛ አንድ ነን
[05:45.41]ከድንበሮቹ በፊት ድሮም አንድ ነን
[05:49.48]አንድ ነን እኛ አንድ ነን
[05:55.09]ኧረ እኛ አንድ ነን
[05:59.40]ማንም አይለየን
[06:14.56]RCLyricsBand.Com
This LRC file may not match your music if the duration is not the same. Click Edit below and simply apply an offset (+0.10 sec, -0.10 sec, etc.)
You May Listen Altenetatelnm by Abdu Kiar
1. Who is the singer of "Altenetatelnm" song?
⇒ Abdu Kiar has sung the song "Altenetatelnm".
2. Which album is the "Altenetatelnm" song from?
⇒ The song "Altenetatelnm" is from the album Tikur Anbessa.
3. In which language is the "Altenetatelnm" song composed?
⇒ The song "Altenetatelnm" is composed in the English language.
4. What is the official duration of the "Altenetatelnm" song?
⇒ The official duration of "Altenetatelnm" is 06:29.90.
5. Can I reupload this LRC file on the internet?
⇒ Sorry, you are not allowed to reupload this LRC file on the internet without permission. This is only for your personal use.
6. Does this LRC file perfectly match the official song?
⇒ Yes, it does most of the time, but sometimes you may need to apply an offset using our tool, LRC File Maker (e.g., +10 or -10).
Abdu Kiar - Altenetatelnm