Read, copy, and download the Des Yilal lyrics LRC file, which provides synchronized music subtitles for the song Des Yilal by Abdu Kiar from the album Tikur Anbessa. Our LRC file is created using the free "LRC File Maker" tool and matches the official length of the song, which is 05:05.10. Additionally, you can download the lyrics in TXT (.txt), SRT (.srt), and PDF (.pdf) formats.
[ti:Des Yilal]
[ar:Abdu Kiar]
[al:Tikur Anbessa]
[lang:English]
[length:05:05.10]
[by:Jun]
[re:www.rclyricsband.com]
[ve:v0.0.5]
[00:00.00]
[00:23.71]ስጠብቅሽ ኖሬ ኖሬ ስናፍቅሽ ኖሬ ኖሬ
[00:29.86]እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኘን ዛሬ
[00:35.99]ታጋሽ ሆኖ በመገኘት ቃል አክብሮ በመገኘት
[00:41.97]እንዴት እኮ ደስ እንደሚል ተለያይቶ መገናኘት
[01:00.12]የሩቅ ለሩቅ ፍቅር ያ ማይቻል ነገር
[01:06.36]ብታምኝም ባታምኝም ወፈፍ አርጎኝ ነበር
[01:12.30]መደንዘዝ አብዝቼ ከሰው አልጣጣም
[01:18.53]ይቺን ዕለት ነበረ ምናፍቃት በጣም
[01:24.58]በይ አይን አይንሽን ልየው አትለይ ከጎኔ
[01:30.34]ዛሬ ነው ቀናችን ፍቅር አንቺና እኔ
[01:36.50]ታግሶ ለቆየ ድሉ እራሱ ይደላል
[01:42.61]የተለያየ ሰው ሲገናኝ ደስ ይላል
[01:47.06]ደስ ይላል ደስ ይላል እንኳን ባይኔ አየሁሽ
[01:51.83]ላመታት ናፍቄ ባካል አገኘሁሽ
[01:54.62]ደስ ይላል ደስ ይላል ዛሬ ተገናኘን
[01:57.74]እንኳንም አልቀረን እንደተለያየን
[02:00.76]ደስ ይላል
[02:02.65]ደስ ይላል
[02:05.07]ደስ ይላል
[02:07.14]ደስ ይላል
[02:25.01]ስጠብቅሽ ኖሬ ኖሬ ስናፍቅሽ ኖሬ ኖሬ
[02:31.08]እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኘን ዛሬ
[02:37.28]ታጋሽ ሆኖ በመገኘት ቃል አክብሮ በመገኘት
[02:43.20]እንዴት እኮ ደስ እንደሚል ተለያይቶ መገናኘት
[03:00.55]ያንን ሁሉ ዘመን ያንን ሁሉ ማታ
[03:07.26]እንደ እብድ ሆኜ ነበር ባንቺ ሃሳብ ትዝታ
[03:13.29]በማያልቀው ፍቅርሽ ስጎዳ ስቸገር
[03:19.35]እንኳን አለፈ እንጂ ኑሮስ ከባድ ነበር
[03:25.39]በይ አይን አይንሽን ልየው አትለይ ከጎኔ
[03:31.47]ዛሬ ነው ቀናችን ፍቅር አንቺና እኔ
[03:37.72]ቃሉን ላከበረ ፍቅር ብዙ ይከፍላል
[03:43.56]የተለያየ ሰው ሲገናኝ ደስ ይላል
[03:49.48]ደስ ይላል ደስ ይላል እንኳን ባይኔ አየሁሽ
[03:52.87]ላመታት ናፍቄ ባካል አገኘሁሽ
[03:55.78]ደስ ይላል ደስ ይላል ዛሬ ተገናኘን
[03:58.76]እንኳንም አልቀረን እንደተለያየን
[04:01.79]ደስ ይላል
[04:03.83]ደስ ይላል
[04:06.45]ደስ ይላል
[04:08.53]ደስ ይላል
[04:14.43]ደስ ይላል
[04:20.81]እንዴት ደስ ይላል እንዴት ደስ ይላል
[04:25.89]ተለያይቶ መገናኘት እንዴት ደስ ይላል
[04:36.14]RCLyricsBand.Com
This LRC file may not match your music if the duration is not the same. Click Edit below and simply apply an offset (+0.10 sec, -0.10 sec, etc.)
You May Listen Des Yilal by Abdu Kiar
1. Who is the singer of "Des Yilal" song?
⇒ Abdu Kiar has sung the song "Des Yilal".
2. Which album is the "Des Yilal" song from?
⇒ The song "Des Yilal" is from the album Tikur Anbessa.
3. In which language is the "Des Yilal" song composed?
⇒ The song "Des Yilal" is composed in the English language.
4. What is the official duration of the "Des Yilal" song?
⇒ The official duration of "Des Yilal" is 05:05.10.
5. Can I reupload this LRC file on the internet?
⇒ Sorry, you are not allowed to reupload this LRC file on the internet without permission. This is only for your personal use.
6. Does this LRC file perfectly match the official song?
⇒ Yes, it does most of the time, but sometimes you may need to apply an offset using our tool, LRC File Maker (e.g., +10 or -10).
Abdu Kiar - Des Yilal