Read, copy, and download the Jiwa Jiwe lyrics LRC file, which provides synchronized music subtitles for the song Jiwa Jiwe by Abdu Kiar from the album Tikur Anbessa. Our LRC file is created using the free "LRC File Maker" tool and matches the official length of the song, which is 05:49.60. Additionally, you can download the lyrics in TXT (.txt), SRT (.srt), and PDF (.pdf) formats.
[ti:Jiwa Jiwe]
[ar:Abdu Kiar]
[al:Tikur Anbessa]
[lang:English]
[length:05:49.60]
[by:Jun]
[re:www.rclyricsband.com]
[ve:v0.0.5]
[00:00.00]
[00:15.12]ዥዋ. . . ዥዌ (ዥዌ)
[00:20.83]ዥዋ. . . ዥዌ (ዥዌ)
[00:30.28]እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ እምነትም ጽናትም የለዉም ፍቅሯ
[00:37.18]እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ ወደሙ ቀበትነው ዉሎ እና ኣዳርዋ
[00:52.93]ጠፍታ ጠፍታ ርቃ ሰንብታ ስፈልጋት ቀንና ማታ
[01:00.31]ድንገት ትመጣና ከቤቴ ፍቅሬ ነህ ትላለች ሂወቴ
[01:07.77]የኔ ነች የኔ ነች እልና ትጠፋለች ደሞ እንደገና
[01:15.92]እውነቱም መናገር ፈርታልች አዚም እዛም ፍቅር ትላለች
[01:23.27]እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ እምነትም ጽናትም የለዉም ፍቅሯ
[01:29.71]እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ ወደሙ ቀበትነው ዉሎ እና ኣዳርዋ
[01:38.15]እዚ ጋ ስትሆን እዛ ዪታያታል እዛ ጋ ስትሆን እዚ ያምራታል
[01:45.72]ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመነታች ኣሰቃየቺኝ
[01:53.48]ወዳኛለች ስል ትርቀኛለች ቀረበቺም ስል ትሸሸኛለች
[01:58.91]ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመነታች ኣሰቃየቺኝ
[02:08.31]ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ
[02:12.06]ዥዋ. . . ዥዌ (ዥዌ)
[02:19.64]ዥዋ. . . ዥዌ (ዥዌ)
[02:21.78]እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ እምነትም ጽናትም የለዉም ፍቅሯ
[02:53.07]እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ ወደሙ ቀበትነው ዉሎ እና ኣዳርዋ
[03:09.52]ፍቅር ፍቅር ፍቅር ኢያለች በየቦታው በሰው ታምናለች
[03:16.87]ቃላቱ ላይ ብትችልበትም ተግባሩ ላይ የለችበትም
[03:23.88]እውነትም መናገር የፈራ ስለ ፍቅር ቢሰብክ ቢያወራ
[03:30.99]ኣይዘልቅም ኣይዘልቅም ኣይዘልቅም ፍቅር ዥዋ ዥዌን ኣያውቅም
[03:37.78]እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ እምነትም ጽናትም የለዉም ፍቅሯ
[03:46.24]እንደ ዥዋ ዥዌ ሆነዋል ነገራ ፡ ወደሙ ቀበትነው ዉሎ እና ኣዳርዋ
[03:53.74]እዚ ጋ ስትሆን እዛ ዪታያታል እዛ ጋ ስትሆን እዚ ያምራታል
[04:01.14]ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመነታች ኣሰቃየቺኝ
[04:09.11]ወዳኛለች ስል ትርቀኛለች ቀረበቺም ስል ትሸሸኛለች
[04:16.71]ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመነታች ኣሰቃየቺኝ
[04:23.38]ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ. . . ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ
[04:31.89]Plaaaaya (playa playa playa how long you wana say playa). Plaaaaya (playa playa playa how long you wana say playa)
[05:00.39]እዚ ጋ ስትሆን እዛ ዪታያታል እዛ ጋ ስትሆን እዚ ያምራታል
[05:07.37]ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመታች ኣሰቃየቺኝ
[05:15.42]ወዳኛለች ስል ትርቀኛለች ቀረበቺም ስል ትሸሸኛለች
[05:26.93]ኣልወደደቺኝ ወይ ኣልጠላቺኝ ኢያመታች ኣሰቃየቺኝ
[05:30.55]ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ. . ኣሃ
[05:35.29]Abdu kiar.
[05:41.35]Ijam
[05:43.42]RCLyricsBand.Com
This LRC file may not match your music if the duration is not the same. Click Edit below and simply apply an offset (+0.10 sec, -0.10 sec, etc.)
You May Listen Jiwa Jiwe by Abdu Kiar
1. Who is the singer of "Jiwa Jiwe" song?
⇒ Abdu Kiar has sung the song "Jiwa Jiwe".
2. Which album is the "Jiwa Jiwe" song from?
⇒ The song "Jiwa Jiwe" is from the album Tikur Anbessa.
3. In which language is the "Jiwa Jiwe" song composed?
⇒ The song "Jiwa Jiwe" is composed in the English language.
4. What is the official duration of the "Jiwa Jiwe" song?
⇒ The official duration of "Jiwa Jiwe" is 05:49.60.
5. Can I reupload this LRC file on the internet?
⇒ Sorry, you are not allowed to reupload this LRC file on the internet without permission. This is only for your personal use.
6. Does this LRC file perfectly match the official song?
⇒ Yes, it does most of the time, but sometimes you may need to apply an offset using our tool, LRC File Maker (e.g., +10 or -10).
Abdu Kiar - Jiwa Jiwe